ሰላም ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቻችን ይህ የማኅበረ ኤዶምያስ መንፈሳዊ youtube ቻናል ነው ። በyoutube channel የተለያዩ
▢መንፈሳዊ ትምህርቶች / መዝሙሮች / ትረካዎች / ዝክረ ቅዱሳን / ኪነ ጥበብ መርሀ ግብሮች / ንግስ በዓላት / ጉባኤዎች / ገዳማትን ማስቃኘት / የተለያዩ የተሰሩ በጎ አድራጎት ስራዎች / እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሀ ግብሮች ይቀርብበታል ። ይህን መንፈሳዊ ሚዲያ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
" ተምሮ በተግባር "