የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ይዘት
⛑Orthodox family ⛑ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው፡፡ ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 🔔 🅾🆁🆃🅷🅾🅳🅾🆇 🅵🅰🅼🅸🅻🆈 🆈🅾🆄🆃🆄🅱🅴 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 🔔 ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።