Channel Avatar

Tefer media21 / #ጠፈር ሚድያሚድያ21 @UCuKiYwhRZmYVoQ8AhmCPXag@youtube.com

746 subscribers - no pronouns :c

ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች እና ትምህርቶች ሌላ በቤተክርስቲያናችን በኩል እና በእምነ


About

ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች እና ትምህርቶች ሌላ በቤተክርስቲያናችን በኩል እና በእምነታችን በኩል ያለ መረጃ አድርሱኝ እለቃለሁ ሸር ኮፒ ሰብስክራይብ እናድርግ ።

እንዲሁም በእርስዎ አስተያየትና ጥቆማ መሰረት ልዩ ልዩ መርሀ ግብሮችን ያገኙበታል:: ይከታተሉ ለወዳጅዎ እንዲከታተሉ ይጋብዙ

" ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት"!!
እውነት ታስባ አትቀርም ትነገራለች ተነግራም አትቀርም ትተገበራለች። ለዚህም ማስረጃ እግዚአብሔር እናቱን ሊሰጠን አሰበ አስቦም አልቀረ ለመላይክት ገለጣት:ለመላይክት ገልጧትም አልቀረ በስነ-ፍጥሰት ሰበካት:በስነፍጥረት ሰብኳትም አልቀረ በነብያት ትንቢት አናገረላት:በነብያት ትቢት አናግሮላትም አልቀረ ንፁሀን ከሚሆኑ ከሀና ከኢያቄም እድትወለድ አደረጋት:ከሀና ከኢያቄም ተወልዳ እድትቀር ብቻ አላደረገም ነውር ነቀፋ ሳይኖርባት እድትወልደው አደረገ:ነወር ነቀፍ ሳይኖርባት የርሱ እናት ብቻ ሁና እድትቀር አላደረገም ለዮሀንስ ሰጣት:ለዮሀን ብቻ ተሰጥታ እድትቀር አላደረገም በቸርነቱ ብዛት የመላእክት እህታቸው እናታቸው የነቢያት ትንቢታቸው መሰረታቸው የሀዋርያት ስብከታቸው ተአምራቸው የሰማይና የምድር ፅንእአቸው ስትሆን ከዚህ ሁሉ በላይ እንኳን መታወቁ መታሰቡ ልብን የሚያደክም የእግዚአብሔር እናት ስትሆን በቸርነቱ ብዛት ለኛ ለደካሞች እናት ልትሆነን ሰጠን::።ድንግል ማርያም እናት የማትሆነው ለማን ነው???? ላልተመለሰ:ለማይመለስ ለሰይጣንና ላልተመለሱ:ለማይመለሱ ለመናፍቃን እና ለልጅ ልጆቻቸው ብቻ ነው፡፡ ማርያምን የማይወድ ማን ነው???
እኔ ክርስቲያን ነኝ ሀገሬም ሰማይ ነው
ዘሬም ከክርስቶስ ነው
እናንተስ???
ከዚህ የወጣ ግን የ.....ነው
የምኖርለት ሃይማኖት እንጂ የምኖርለት ብሔር የለኝም ።
እናነተስ??
ግሩፕ
@sew_bihon