በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን::
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ትምህርቶች መዝሙሮች ወቅታዊ መንፈሳዊ ጉዳዮች የሚተላለፉበት ሚዲያ ነው::In the name of the Father, the Son, the Holy Spirit, the One God, Amen. This is a media where the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church's dogma and canonical teachings, songs and current spiritual issues are broadcasted.