Channel Avatar

Tizta Records @UCsVeo1nJV4HwUAODVaJDMlQ@youtube.com

2.4K subscribers - no pronouns :c

በዚህ ቻናል አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታል #like #shere #subscribe f


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Tizta Records
Posted 3 months ago

5 - 0

Tizta Records
Posted 3 months ago

#በመዲናዋ የተለያዩ አከባቢዎች የተሰማው የመሬት ንዝረት ፈንታሌ ላይ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ መሆኑ ተገለፀ
****************

#በአዲስ አበበ ከተማ የተለያዩ አከባቢዎች ዛሬ ምሽት የተሰማው #የመሬት ንዝረት ፈንታሌ ላይ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ መሆኑ ተገልጿል፡፡

#በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጂኦፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶ/ር ኤሊያስ ሌዊ ለኢቲቪ እንደገለፁት፤ አዋሽ ፈንታሌ አከባቢ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ በመሬት ውስጥ አልፎ በአዲስ አበበ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች መሰማቱን ተናግረዋል፡፡

5 - 0

Tizta Records
Posted 4 months ago

4 - 0

Tizta Records
Posted 4 months ago

3 - 0

Tizta Records
Posted 4 months ago

4 - 0

Tizta Records
Posted 4 months ago

4 - 0