ሰላም ጤና ይስጥልን ፣ እንኳን ወደ ጤና ሚዲያ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። መርጣችሁንና ወዳችሁን ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን።
እኔ ዶ/ር ኑረዲን እባላለሁ። ጠቅላላ ሃኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ስለተለያዩ የጤና እክሎች ፣
የስነ ልቦና ችግሮች እንዲሁም ሳይንሳዊ የቦርጭ ማጥፊያ ዘዴዎችን ሙያዊ የሆኑ መረጃዎችን አሳዉቃለሁ እንዲሁም አስተምራለሁ።
ስለዚህ ማንኛዉንም የጤና መረጃ ማወቅና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በማንኛዉም ጊዜ መጠየቅና ማማከር ትችላላችሁ።
ለሌሎች መረጃዉ እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሱ።
እንዲሁም በየጊዜዉ እኔ የምለቃቸዉን መረጃዎች ለማግኘት ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን መከታተልና ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ።
Welcome to my youtube channel .
Hello, My name is Dr Nuredin and I am General Health Practioner,
In this channel, Scientific and latest Health informations,
Psychological counselings AND
Lifestyle habit therapy programs will be periodically published.
just feel free and ask me your important health issues and questions and surely i will answer them instantly.
Dont forget to like,share and subcribe to get latest updates of our channel.