አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ከጎኔ ሆናችሁ እንድትተባበሩኝ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ይህ ቻናል የተከፈተው ለትልቅ አላማ ነው ኢንሻ አላህ ወደፊት ቻናሉ አድጎ ኢትዮጲያ ገብቼ በምሰራቸው ቪዲዮዎች በጣም ትደሰታላችሁ አሁን ያለሁበት የስደት ኑሮ ነው በጣም ቡዙ ውጣ ውረድ አለው እና ያገሬ ልጆች ይሄን ቻናል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰብ እና የወንድማማችነት የእህትማማችነት ግዴታችሁን በተስፋ እንደምትወጡ ጥርጥር የለኝም አላህ ጤና እና መልካም ሪዝቅን ይወፍቀን ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን እወዳችሁአለሁ።💚💛💖