ነፍሴ;እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች። The LORD is my portion, saith my soul; therefore will I hope in him. ሰቆ .ኤር 3:24
Dear followers of Light tube Channel, the programs I broadcast on our Light tube Channel are amazing real-life testimonies that I have experienced in the ups and downs of life and the experiences I have had with people. You will learn and benefit from how God brings those who believe in Him out of darkness and into wonderful light. So, subscribe to our Lignt tube Channel and become a family by pressing the bell icon. May God bless you 🇪🇹Ethiopia ውድ የብርሃን ቲዩብቻናል ተከታታዮች በብርሃን ቲዩብ ቻናላችን ላይ የምተላለፍላችሁ ፕሮግራሞች በህይውት ውጣውረድና ገጠመኝ ሰው በሆነ ሁሉ የምደርሰውን መከራ በመስማት በእውነተኛ የህይውት ምስክርነት ከታርክ ባለበት ከሆነ ስው አንደበት የምትሰሙት ስሆን እግዚአብሔር በእርሱ የምታመኑትን ከድቅድቅ ጨለማ እንዴት እንዴምያወጣቸውና ወደ አስደናቂ ብርሃን እንዴት እንደምገልጣቸው በተጨማረ ዝማረ ምታድምጡበትና ምታተርፉበት ስለሆነም ብርሃን ቲይብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ በማድረግና ደወል ምልክት በመጫን ቤተሰብእንድሆኑ
በትህትና እንጠይቃለን እግዚአብሔር 🇪🇹ኢትዮጵያን ይባርክ