Channel Avatar

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media @UCnBkiW2s1iAi-SJ0C9PgjAw@youtube.com

4.5K subscribers - no pronouns :c

More from this channel (soon)


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 1 week ago

እንኳን ለአስተርእዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ።

264 - 4

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 2 weeks ago

ገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በጠራችሁት ግዜ ፈጥኖ ይድረስላችሁ።

240 - 5

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 2 weeks ago

ብጹእ አቡነ ቀውስጦስ በቅድስት ሥላሴ ሰለሆነው ነገር ምላሽ ሰጡ።እኔ መስቀል ረግጨ አልገባሁም አሉ።https://youtu.be/DEJYruS6FvI?si=uAyCC...

9 - 0

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 2 weeks ago

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትጠሩት ፈጥኖ ይድረስላችሁ።

164 - 5

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 2 weeks ago

የሰሙኑ ውዝግብ በርእሰሊ ቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ምላሽ አገኝ።

11 - 0

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 2 weeks ago

የቅዱስ እስጢፋኖስ ቃል ኪዳን አጥር ቅጥ ሆኖ ይጠብቃችሁ።

200 - 5

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 3 weeks ago

የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ ም ለከተራ በዓል አደረሳችሁ።ከ 7:00እስከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ከመንበረ መንግስት ቅዱስ ገብርኤል ጀምረን እስከ ጃን ሜዳ ያለው የበዓሉ አከባበር ወደ እናተ እናደርሰለን።

164 - 1

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 1 month ago

ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማት በቃል ኪዳናቸው ወደ ቤታችሁ ይግቡ።

236 - 9

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 1 month ago

ድንግል ማርያም በቤታችሁ ፍቅር በረከት ታድላችሁ።

157 - 5

ቀጸላ ሚዲያ Ketsela Media
Posted 1 month ago

ነገ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው።መልአኩ ቅዱስ ገብረኤል ጠዋት ታይቶ ከሰዓት ከሚጠፋ ጓደኛ ስናገኝ ከሚወደን ስናጣ የት አውቅሃለሁ ከሚለን ጓደኛ ይጠብቀን አሜን። አሜን በሉ።እና ደግሞ ብያንስ ለአንድ ሰው ሸር ላይክ ሰብስክራይቭ እንዳይረሳ።

181 - 4