in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
ታላቁ ተስፋ የወንጌል አገልግሎት የሰው ሁሉ ሃሳብ እና አይን በቅርቡ በሚገለጠው በታላቁ ተስፋ በክርስቶስ ላይ ይሆን ዘንድ የሚያሳስብ የወንጌል አገልግሎት ነው። በዚህ አገልግሎት ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ በደስታ እንቀበላለን። እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታደርሱ እና በፀሎታችሁ እንድትደግፉ እናሳስባለን።