የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ኢትዮ ኦርቶዶክስ ወንዳ subscribe አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ። ኢትዮ ኦርቶዶክስ ወንዳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ቀኖና፣ትውፊት እና ስርአት መሰረት ስብከቶችን፣ዝማሬዎችን፣ወቅታዊ መልእክቶችን ፣ትምህርቶችን እና ልዩ ልዩ መርሀግብሮችን የሚያስተላልፍ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው።
የአባቶች ጸሎት ቢያግዘን፣የእናንተ የተመልካች ድጋፍ ተጨምሮበት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተመራጭ የቤተክርስቲያን ሚዲያ (ልሳን) ለመሆን እንጥራለን።
እናንተም መንፈሳዊ እገዛችሁን ታደርጉልን ዘንድ እንጠይቃለን።
ኢትዮ ኦርቶዶክስ ወንዳ ታማኝ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፅ ነው።
Subscribe and share ያድርጉ: