አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የተከበራችሁ Rukiya wollo tube ሩቂያ ወሎ ዩቱብ ተከታታዮች እንኳን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣችሁ በዚህ ቻናል የሚተላለፈው ፍቅር ተኮርና አስተማሪ እውነተኛ ታሪኮች ወቅታዊ መረጃወች በአጠቃላይ ሁለገብ የመሳሠሉት ከተማርኩበት ያስተምራሉ ብየ የማስበውን የሚተላለፍበት ቻናል ነው
ክብሯን ቤተሠቦቸ ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ መልካምነተወን ያሳዩን አመሠግናለሁ በፍቅርቤት ስለፍቅር በፍቅር አብረን እንደግ🙏