የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው።
ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል።
ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ።
አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
በኢትዮጵያ የገጠር ባህል እሴቶች ፣የገበሬዎች አኗኗር ዘይቤ እና ውብ ስብዕናቸው ላይ የሚሰራ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነው
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን
በቅርቡ ይጀምራል
It is a channel where the lifestyle, culture and tradition of the rural areas of our country Ethiopia are presented.
It explores the life style of the farmers, which is unadulterated and unadulterated.
All the children of the country who miss their country and who are in exile, express their longing and explore their memories on the country channel.
Become a family now.
Tosa Tube is a new YouTube channel dedicated to the values of rural culture in Ethiopia, the lifestyle of farmers and their beautiful personalities.