Channel Avatar

ማር ጊዮርጊስ @UChOjo7zB-rdwnphQnlnVA3g@youtube.com

685 subscribers - no pronouns :c

የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ዕድሳት ሚዲያ ነው subscribe, shar


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

ማር ጊዮርጊስ
Posted 5 months ago

ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን🙏⛪️✝️

2 - 1

ማር ጊዮርጊስ
Posted 5 months ago

የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በቅዱስ ጊዮርጊስ ልመና ይልቁንም የመለኮት ማደሪያ በሆነች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ይቅርታውና ቸርነቱ በእኛ ላይ ይደረግልን፡፡
     ከሰው ልጆች ወገን በእግዚአብሔር ዘንድ እንደ እርሷ የከበረ የለምና እርሷ ልጃቸው ትባላለች፡፡ ስለ እርሷ አስቀድመው የተናገሩት የትንቢታቸውም ቃል በእውነት በመፈጸሙ የማኅጸኗ ፍሬ መርጧቸዋልና ነቢያት በእርሷ ይከብራሉ።
በዚህም ማር ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ #ጊዮርጊስን በታላቅ ክብርና ምስጋና ታከብረው ዘንድ እርሱ የልጅዋን ፈቃድ የፈጸመ የታመነ አገልጋይ ነውና የፍልሰቱን በዓል ከፍልሰቷ በዓል ጋር አንድ ታደርግ ዘንድ በመንግሥተ ሰማያት ሥልጣን ያላት የተገባች ናት።
አምላክን የወለደች የእመቤታን #የድንግል_ማርያም ልመናዋና አማላጅነቷ የወዳጇ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ የስሙ ባለሟልነት የረድኤቱም ጸጋ በሁላችን የክርስቲያን ወገኖች ላይ ለዘለዓለሙ ጸንቶ ይኑር አሜን፡፡
እንኳን ለወርኃዊው የቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በዓል አደረሰን🙏⛪️✝️✝️✝️
   

3 - 0

ማር ጊዮርጊስ
Posted 6 months ago

ሰዓታት ዘሌሊት በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ን በዚህ ይከታተሉ

6 - 1

ማር ጊዮርጊስ
Posted 11 months ago

አስተጋይድ ፈረሰከ

1 - 0