ይህ የእኔ የሊቀ ሥዩማን መምህር ብንያም ቢያድግልኝ የዩቲዩብ ገጽ ነው:: በዚህ የዩቲዩብ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቀኖናን እንዲሁም ትውፊትን መሠረት ያደረጉ ስብከቶች ትምህርቶችና ዝማሬዎች የሚተላለፉ ሲሆን በተጨማሪም ሀገራዊ ባህላዊና ማህበራዊ ጉዳዮችንም አስተማሪነታቸው ተረጋግጦ የሙተላለፍበት የዩቲዩብ ገጽ ነው:: Share, Subscribe, Like , Comment በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ::
This is my official YouTube page. On this YouTube page, sermons and songs based on the dogma and canon of the Ethiopian Orthodox Church are broadcast. I respectfully invite you to become a family by commenting, Subscribing and making Like the Videos. Thank you.