in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
ከ1990ዎቹ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ከ300 በላይ የዘፈን ግጥሞችን የፃፈው ገጣሚ #መሰለ_ጌታሁን ከሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ እናስቃኛቹሀለን
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
5 - 0
#እናትዋ_ጎንደር የተሰኘው የግጥም ቪዲዮ በተለቀቀበት 8 ቀናት ውስጥ ከ40ሺ በላይ ተመልካች አይቶት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን Youtube copyright strike ብሎ ቪዲዮውን አውርዶታል እሱ ብቻ ሳይሆን ከዚ በኋላ አንድ እድል ብቻ ነው የሰጠኝ 😔😢 እኔ ግን ሙዚቃ ስለምወድ እንጂ (አሁን እራሱ የአስቱካን አዲሱን ሶባ አልበም እየሰማው ነው) እስከ ዛሬ ከ80 በላይ ቪዲዮች ስለቅ አምስ ሳንቲም አግንቼ እንዳልሆነ እና ይሄኔንም ስራ ስለቀው ስለወደድኩትም ጭምር ነው ባለቤቶቹ ግን ይገባኛል ብለው አስወርደውታል እኔም ስሰራው ሙዚቃው በግጥም ቪዲዮ ካልታገዘ በደንብ ላይረዳው ይችላል ደግሞም ተመልካችፐግጥሙን ሲያየው እንደሆነ የተረዳው ከኮመንቶቹ መረዳት ችያለው ያም ሆነ ይህ ቪዲዮው ወርዷል እኔም ተዋርጃለው ምሽቴን የሀዘን ስላደረጋቹት አመሰግናለው
#ማስታወሻ ቪዲዮ ላይ ምንም አይነት የሰብስክራይብ አርጉኝ እና ሌላም ፕሮሞሽን አለመስራቴ ለዚህ ማሳያ ነው
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
3 - 0
አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን ከነግጥማቸው ለማግኘት Subscribe ያድርጉ