in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
"ሞቶሙሰ ለጻድቃን ሕይወቶሙ ውእቱ" የጻድቃን ሞታቸው ሕይወታቸው ነው!!!
"ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ አቡነ ገብረ ማርያም!!!"
እጅግ ትልቅ የጸሎት አባት ነበሩ።
የረገጡት ምድርና ያረፉበት በዓት ይለማላቸዋል!
ሰዉንም መሬቱንም ነው ያለሙ የነበረው።
ከ፶፭ ዓመት በላይ ግሸን ተራራን ያለማቋረጥ ወጥተዋል
ለረጅም ዓመታት በሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አገልግለዋል
ከ፲፱፻፹፬ ዓም ጀምሮ ቦረዳ ገዳም ብዙ ደቀመዛሙርትን በሕይወትም በትምህርት አፍርተው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
ፍጹም ንጹሕና ትሑት በእርጋታና በቁም ነገር የተመሉ አባት
መምህር ቆሞስ አባ ገብረ ማርያም
በረከታቸው ትድረሰን!
ነፍስ ይማር!
@#ቤተ ጳውሎስ ሚዲያ!!
952 - 39
Deacon and preacher Pawlos Melkeselassae is one of the scholars of the Ethiopian Orthodox Church who has mastered to teach Saint Yared’s Zema, Qidassie and New Testament Commentaries. He was serving the Ethiopian Orthodox Church in many parts of the country and around the globe where there is an Ethiopian community and Ethiopian Orthodox church is present (to mention few; Australia, Britain, Israel, France, Sweden, Canada, all African Countries and many more in Europe and Middle East). Deacon Pawlos is one of the distant online teacher for Saint Mary Theological College, Houston Texas, USA