Channel Avatar

Rabbi - ረቢ @UCaMHgezQKQ4taKmZIwzf18Q@youtube.com

4.6K subscribers - no pronouns :c

''You have one teacher(rabbi), the Christ.'' Mat 23:10


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Rabbi - ረቢ
Posted 2 days ago

✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️
t.me/kediworku

የእግዚአብሔር መንግሥት የወሬ ጕዳይ ሳይሆን የ _____ ጕዳይ ነው።” 1 ቆሮንቶስ 4:20

12 - 0

Rabbi - ረቢ
Posted 1 week ago

✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️


“እግዚአብሔር ____A____ን ይቃወማል፤
ለ ___B____ ግን ጸጋን ይሰጣል።” 1 ጴጥሮስ 5:5

18 - 0

Rabbi - ረቢ
Posted 3 weeks ago

✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️


'ያለምንም ቅድመ' ሁኔታ እግዚአብሄር የሚቀበለው አምልኮ በየትኛው ሁኔታ የቀረበውን ነው?

22 - 0

Rabbi - ረቢ
Posted 4 weeks ago

✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️


ሚኪ የአገልጋይ ልጅ ነው:: ጌታን ባይቀበልም ጊታር በመጫወት ያገለግላል:: አቤል አባቱ ጠንቋይ ቢሆንም: ጌታን ተቀብሎ ተጠምቋል: ነገር ግን አያገለግልም::

እውነት የሆነው የቱ ነው?

17 - 1

Rabbi - ረቢ
Posted 3 months ago

t.me/kediworku
✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️

“ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች [ምድራዊ] ሕይወት ብቻ ከሆነ፣____________ ።” 1 ቆሮንቶስ 15:19

38 - 3

Rabbi - ረቢ
Posted 3 months ago

t.me/kediworku
✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️

"የዚህ ዘመን" ቤተክርስቲያን: "ዋነኛ" ፈተና / ተግዳሮት የቱ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

24 - 4

Rabbi - ረቢ
Posted 3 months ago

t.me/kediworku
✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️

አይሁድ በእምነቱ የተነሳ : በድንጋይ እየወገሩት ሳለ: በታላቅ ድምፅ፣ “ጌታ ሆይ፤ ይህን ኀጢአት አትቍጠርባቸው!” ብሎ በይቅርታ መንፈስ በታላቅ ጩኸት ፀልዮላቸው የሞተው የእምነት አርበኛ ማነው?

50 - 1

Rabbi - ረቢ
Posted 3 months ago

t.me/kediworku
✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️

እግዚአብሄር : ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን : እጅግ ከፍ ያደረገው፤ እና ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም የሰጠው ለምንድነው?

40 - 1

Rabbi - ረቢ
Posted 3 months ago

t.me/kediworku
✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️

የኢየሱስን "ብቸኛ አዳኝነትን" እምኖ ተቀብሎ ንስሀ የገባ ሰው:-

38 - 2

Rabbi - ረቢ
Posted 4 months ago

✝️የቅዳሜ ጥያቄ እና መልስ✝️

[በሉቃስ 8 ላይ] ፤ ጌታ ኢየሱስ ፦ "እናቴ እና ወንድሞቼ እነዚህ ናቸው" ፤ ያለው እነ ማንን ነው?

t.me/kediworku

33 - 2