ኢላሂ እዝነትህ ተስፋዬ ነው አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ወድና የተከበራችሁ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ Ethiopia ኖች እንደምን አላችሁ በመጀመሪያ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ የቻናሌ ተከታይ ይሆናችሁ በምሉ ከልብ እያመሰገኩኝ አድስ ለሆናቸሁ ደግሞ እንኳን ሰላም መጣቸሁልኝ በዘለህ ቻናል እሚሰሩ ስራዎች አዝናኝና አስቂኝ እድሁም ቁነገር መማሪያ ቤታችን ስለሆነ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ