ሰላም ውድ ኢትዮጲዪውያን። ይህ የ ሌላኛው እይታ - the other view የዩቲዩብ ቻናል ነው።
በየዕለቱ በሀገራችን እና በዓለማችን ምን አዲስ ነገር አለ? ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እና በተለየ እይታ እንመለከተዋለን።
ከትላንት የተረከብናቸውን እና ለነገ የምናስተላልፋቸውን ልማዶቻችንን ፤ ጥሩውን እያበረታታን ፤ መጥፎውን እንተቻለን! ተገቢ ፣ ሙያዊ ጥልቀት ያለው ሂስ እንሰጣለን። በመዝናኛው ዓለም የሚፈጠሩ ሁኔታዎችን በፈጣን ሁኔታ እንዘግባለን። በተጨማሪም ሌሎች አዝናኝ ስራዎችንም በቻናላችን እንሰራለን።
:
ሌላኛው እይታ - The other view በብዙ የሚያተርፉበት የቁምነገር እና መዝናኛ ገፅ
🛑
አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ
YOUTUBE
youtube.com/@lelagnaw_eyeta
TIKTOK
www.tiktok.com/@lelagnaw_eyeta?_t=8a5lVhp5cV4&…