በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
እንኳን ወደ ሣልስ ሚዲያ በሰላም መጡ። በቻናላችን ውስጥ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስብከቶች ፣ መዝሙሮች፣ የተለያዩ እጹብ እጹብ የሚያሰኙ ቅኔዎች ፣ አስደማሚ የሊቃውንት ከበሮ አመታት ፣ የክብረ በዓል ወረቦች ፣ መንፈሳዊ ተውኔት፣ መንፈሳዊ ዜናዎች ፣ የቅዳሴ ትምህርቶች እንዲሁም የተለያዩ ዳሰሳዎች ይቀርቡበታል :: ከእናንተ የሚጠበቀው Like, Share, Subscribe ማድረግ ነው። 🔔
In the name of God, the Son of God, the Holy Spirit, Amen!
Welcome to Sals Media. In our channel, Orthodox Tewahedo sermons, hymns, various beautiful poems, exciting drum years of experts, celebrations, spiritual plays, spiritual news, liturgy lessons and various surveys are presented. What is expected from you is to Like, Share, Subscribe. 🔔🔔🔔
youtube.com/@sals3media