Channel Avatar

መጥሮጶሊስ ቲዩብ @UCWCXnvhiKbTRQHHwP9QECVg@youtube.com

1.4K subscribers - no pronouns :c

ሙሴ በሲና ተራራ ስር የዮቶርን በጎች በእረኝነት ሲጠብቅ ፈጣሪ ግን ነገ ህዝበ እስራኤልን እን


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Posted 1 week ago

ልደትን በባለ ልደቱ ቤት
ዕለተ መድኃኔዓለምን በመድኃኔዓለም ደጅ በዝማሬ የምንማፀንበት ድንቅ ምሽት ታህሳስ 27 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እግሮች ሁሉ ወደ አዳማ/ናዝሬት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን

4 - 0

መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Posted 1 week ago

ልደትን በባለ ልደቱ ቤት
ዕለተ መድኃኔዓለምን በመድኃኔዓለም ደጅ በዝማሬ የምንማፀንበት ድንቅ ምሽት ታህሳስ 27 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እግሮች ሁሉ ወደ አዳማ/ናዝሬት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን

1 - 0

መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Posted 5 months ago

✍️ #ታላቅ የንግሥ_በዓል_ጥሪ!

✝️ #ኑ_በእግዚአብሔር_ደስ_ይበለን!🙏 መዝ ፺፭፥፩

➕"እንዘ አሐዱ ሰለስቱ ወእንዘ ሰለስቱ አሐዱ ይሤለሱ በአካላት ወይትወሐዱ በመለኮት"

⛪️በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ በም/ሸዋ ሀገረ ስብከት በና/ደ/ቤ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የአምላካችን የቅድስት ሥላሴን ክብረ በዓል በጋራ እንድናከብር በሥላሴ ስም ጠርተንዎታል።

✍️ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከሐምሌ 5 ጀምሮ እስከ 9 ድረስ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል። እርሶም በስፍራው በመገኘት የዚህ መንፈሳዊ ማዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በቅድስት ሥላሴ ስም ተጋብዘዋል።

#በእግዚአብሔር_ቤት_በመቅደሱ_ውስጥ_እንገናኝ "
መጽ ነሀ ፮፥፲🙏

✔️ቅድስት ሥላሴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!🙏

✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥

40 - 0

መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Posted 1 year ago

በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።”
ማቴ ምዕ፲፯፦ ፩ - ፭ ”

ነሐሴ 13 እና 14 2015 ዓ.ም
ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በናዝሬት ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገዳምና ካቴድራል አዉደ ምህረት
አይቀርም share share

11 - 0

መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Posted 1 year ago

“ዘወትር በዐይንህ ፊት ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኑር፤ ሕይወትና ሞት የሚሰጠውን አዘክረው፡፡ ዓለምንና በዓለም ያለውን ሁሉ ጥላው፤ ከሥጋ የሚመጣውን ደስታና ሰላም አትሻ፤ ለዚህኛው ኑሮ ሙትና ለእግዚአብሔር ሕያው ሁን፤ ለእግዚአብሔር ቃል የገባኸውን አትርሳ፤ ያም በፍርድ ቀን ካንተ ይፈለግብሃል፡፡ ረኀብን በጸጋ ተቀበለው፤ ተጠማ፥ ተራቆት፥ ንቁና በሐዘን የምትኖር ሁን፡፡ በልቡናህ አልቅስና ጩኽ፤ ለእግዚአብሔር የምትመች መሆን አለመሆንህን ፈትን፤ ሥጋህን ቀጥተህ ነፍስህን ታድናት ዘንድ፡፡”

✍ (አባ እንጦንስ)

8 - 0

መጥሮጶሊስ ቲዩብ
Posted 1 year ago

በአዳም/ናዝሬት መድኃኔዓለም ገዳም ስርዓተ ቅዳሴ

3 - 1