⛪ቤተክርስቲያን የሁሉ እናት ናት ለአሕዛቡም ለመናፍቁም ያላትን እውቀት ሳሰስት የምትሰጥ እና ለፍሬ የምታበቃ ናት ለሚያምኑባት ደሞ የዘለዓለም ሕይወትን የምታሰጥ የገነት ወይም የመንግሥተ ሰማያት በር ናት ፤ ታዲያ ለዚህ ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለን ብንሰጥ ብናግዝ ምን ይመስላችዋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቻናል የሆነውን እመ ኲሉ ቲዩብን subscribe በማድረግ አገልግሎቱን እደግፍ
⨳ ዓለማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያንን ማስከፈት ነው
ተዘክሮተ አበው
ትውልደ ቤተ ክርስቲያን
ጉዞ ከናዖድ ጋር
ሕይወቶን ያካፍሉን
ወረብ
ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያን
አጫጭር ስብከት
መንፈሳዊ ቲያትር