Channel Avatar

Apostle barnabas tomas @UCQrmsLc-cTdXEoVtSR8OfqA@youtube.com

1.2K subscribers - no pronouns :c

የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ማቴዎስ እንደጻፈው ም


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Apostle barnabas tomas
Posted 2 weeks ago

የክብር ቀን የምስጋና ቀን የበረከት ቀን የእግዚአብሔር ቀን ሃሌ ሉያ

የሕያው እግዚአብሔር ቃልና ልጅ ሕያው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

2 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 3 weeks ago

2 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 3 weeks ago

እግዚአብሔር ይመስገን።

ዘወትር አርብ እና እሁድ ከ4 ሰዓት (10 AM E.A.T) ጀምሮ እንገናኝ።

ኪሩቤል የክብሩ ወንጌል ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን።

ሕያው እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ፥ የሕያው እግዚአብሔር አብ ልጅ ይክበር።

1 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 3 weeks ago

ሉቃስ 13
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹¹ እነሆም፥ ከአሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ የድካም መንፈስ ያደረባት ሴት ነበረች፥ እርስዋም ጐባጣ ነበረች ቀንታም ልትቆም ከቶ አልተቻላትም።
¹² ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና። አንቺ ሴት፥ ከድካምሽ ተፈትተሻል አላት፥ እጁንም ጫነባት፤

በዚህ ክፍል ጌታ መፈታቷን ከአወጀ በኃላ እጁን ሲጭንባት ነው የምናየው፤ ከቃሉ መልእክት በኃላ ቃሉን እጅ በመጫን አተመ ፦እንዲሁ የካቲት 2፧ 2017 በተለመደው ሰዓት የእጅ መጫን ብርቱ ጸሎት በሐዋርያው እጅ መጫን በረከታችሁ ስለሚጸናላችሁ ፧እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል።
ጌታም እንደቃሉ በቦታው ይጠብቃችኋል።

1 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 4 months ago

የሕያው ጌታና አምላክ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ በርናባስ ቶማስ ምስክርነት

ክፍል 1፡ https://www.youtube.com/watch?v=7rZbm...

ክፍል 2፡ https://www.youtube.com/watch?v=DWnI-...

ክፍል 3፡ https://www.youtube.com/watch?v=x1GvJ...

2 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 6 months ago

“እነሆ፥ ፈውስንና መድኃኒትን አመጣላታለሁ፥ እፈውሳቸውማለሁ፤ የሰላምንና የእውነትን ብዛት እገልጥላቸዋለሁ።”
— ኤርምያስ 33፥6


ጌታ እንዲህ ይላል:- "በእርግጥ ፈውስንና መድኃኒትን ስሜን ለምፈሩት አመጣለው።"


“ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።”
— ሚልክያስ 4፥2


እመኑ ኑ ወደ እርሱ ፈውሳችው ፈጥኖ ይበቅላል።


“የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፥ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል፥ ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፥ የእግዚአብሔርም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል።”
— ኢሳይያስ 58፥8

፦ ዘውትር አርብ ከማለዳ 3፡00 ጀምሮ አ.አ የረር አለማየሁ ህንፃ ፊት ለፊት
፦ኪሩቤል የክብሩ ወንጌል አ አ ቤ/ያን

2 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 1 year ago

ዘወትር አርብ ከቀኑ 4 እስከ 9 ሰዓት

በኪሩቤል የክብሩ ወንጌል ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን

አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ የረር በር ሌቃ ሕንጻ ፊት ለፊት ሸገር ኮሌጅ ያለበት ሕንጻ።

ጸጋ፣ ምህረት እና ሰላም ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ለሁላችሁ ይሁን።

5 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 1 year ago

“በዚያ ጊዜ የቀሩት ወደ ኃያላኑና ወደ ሕዝቡ ወረዱ፤ እግዚአብሔርም ስለ እኔ በኃያላን ላይ ወረደ።”
— መሳፍንት 5፥13 ።


በምንም ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ በጣም አስፈሪ ኃያላኖች ለነፍሳችሁ ሥጋትና ጭንቀት የጫነባችሁ ከኃያላን ዛቻ የተነሳ ወዴት ልሂድ የምትሉ ሁሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል:- "እኔ ስለ እናንተ ዛሬ በኃያላኖች ላይ ወርጄአለሁ፤ ስለ አንቺ ስለ አንተ አሁን በኃያላኖች ላይ በቁጣዬ ፈርጄአለሁ።"


ናሆም 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁰ እርስ በእርሳቸው እንደ ተመሰቃቅለ እሾህ ቢሆኑ፥ በመጠጣቸውም ቢሰክሩ እንደ ደረቅ ገለባ ፈጽመው ይጠፋሉ።
¹¹ በእግዚአብሔር ላይ በክፉ የሚያስብ፥ ክፋትን የሚመክር፥ ከአንተ ዘንድ ወጥቶአል።
¹² እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ኃይለኞችና ብዙዎች ቢሆኑ እንዲሁ ይቈረጣሉ፥ እርሱም ያልቃል። እኔም አስጨንቄሃለሁ፥ ነገር ግን ከእንግዲህ ወዲህ አላስጨንቅህም።


ይህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ ነው አሜን

2 - 0

Apostle barnabas tomas
Posted 1 year ago

“ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል።
— ኢሳይያስ 24፥16



2016 በእግዚአብሔርር ተሰፋ አድርጎ በመከራ ታግሶ ጌታቸውን ሲጠብቁ በብዙ ድካም፣ በውድቀት፣ በመነሣት ውስጥ አልፈው የመጡ ጻድቃን የሚለመልሙበት፣ የሚከብሩበት የእፎይታ ዘመን ነው፥ በልተው የሚጠግቡበት፣ የምድራቸሁን ፍሬ የከበረውን በረከት የምትበሉበት ዘመን ይሁንላችሁ

3 - 0