وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى [الضحى:5 ]
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُ (97)
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
قال ابــن الـــقيم رحـــمه الله : "عـــاش الـــناس حـــياتهم عـــلى مـــرادهم فــــهلكوا و واللّه لــــو عـــاشوها عـــلى مـــراد اللّه لـــفلحوا ونـــجوا"
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፡
ሰዎች ሕይወታቸውን እንደፈለጉ ኖሩ፣ ነገር ግን ጠፉ፣ እና ወላሂ በአላህ ፍላጎትና ፈቃድ ሕይወታቸውን ቢኖሩ ኖሮ ይሳክቶላቸው እና ነጃም ይወጡ ነበር።