Channel Avatar

Tensaye Berhane @UCOxyjdfR9j-FAzGcI2e8NzQ@youtube.com

23K subscribers - no pronouns :c

My name is Tensaye Berhane and I am an artist as a tv host,s


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Tensaye Berhane
Posted 6 days ago

አስፍዬ መልካም ሰዉ ከተለየኸን ዛሬ አንድ አመትህ
ነፍስ ይማር የእኔ የዋህ ሰዉ ወዳጅ
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ሁሌም በልቤ ትኖራለህ !

#instagram #ethiopia #celebrity #ebs #habesha #ethiopian #people

582 - 31

Tensaye Berhane
Posted 1 week ago

የ2017 ዓ.ም የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በሙዳይ እና በስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ጋር ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ከወከለኝ የኪኪዉ ኮትድ ፒናት እና ኪኪዉ ያሚ ስናክ አምራች ከሆነዉ ባይሊ ፉድሰ ፕሮሰሲንግ ጋር በመሆን ለህፃናት እና ለእናቶች በማዕከሉ የገና ስጦታዎች የሆኑ የተለያዩ ምግቦችን አበርክተናል በቀጣይም ከተቋሞቹ ጋር ድጋፍ የሚሰጡ በጎ ስራዎች ለመስራት አስበናል ከህፃናቶቹ እና እንክብካቤ የሚደረግላቸዉ ልጆችን ጎብኝተን ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

#Ethiopia #Ethiopian #New #Viral #Xmas #Instagram #habesha #holiday #gena #christmas

232 - 5

Tensaye Berhane
Posted 3 months ago

ናሆም እና ማክቤልን ሰፕራይዝ የቤት ስጦታ ተበረከተላቸዉ!

36 - 0

Tensaye Berhane
Posted 3 months ago

ናሆም እና ባለቤቱን ማክቤልን ሰፕራይዝ አደረግናቸዉ

ዛሬ ማታ ናሆምን እና ባለቤቱን ማክቤልን አስተዋዉቃችኃለሁ !

132 - 0

Tensaye Berhane
Posted 3 months ago

መልካም እለተ ሰንበት !
#💚💛❤️ #onelove

503 - 5

Tensaye Berhane
Posted 4 months ago

እገዛ ለሚያስፈልጋቸዉ እናቶች እና አባትች ስጦታ !

30 - 0

Tensaye Berhane
Posted 5 months ago

ልጆች አድገዉ ማየት ደስ ይላል ተመስገን !
https://youtu.be/aCcy4axT6hU

435 - 9

Tensaye Berhane
Posted 5 months ago

ከልጆቼ ጋር ብራንድ አምባሳደር ሆኜ ተመርጥኩ ክብር ለፈጣሪ ኪኪዉ ኮትድ ፒናት እና ያሚ ስናክ የተባሉትን የቤይሊ ምግቦች ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ምርቶች የሆኑትን ጣፋጭ የሆኑ ከተፈጥሮአዊ ግብዓት የሚዘጋጁ ስናክ ምርቶች ብራንድ አምባሳደር ሆኜ ከልጆቼ ጋር በመመረጤ ትልቅ ደስታ እየተሰማኝ ክብር ለፈጣሪ ይሁን እላለሁኝ

573 - 23

Tensaye Berhane
Posted 8 months ago

የእህት እና የወንድም ትዝታዎች
የልጅነት ትዝታዎች!

17 - 0