in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
ደስተኛ ሁን !
⭐⭐⭐⭐⭐
በቀጣይ እናንተን ያነቃቃል ፣ ያስተምራል
ያልነውን ቪዲዮ ይዘን እንመጣለን !
እስከዛው ድረስ ለምን የፌስቡክ
ገፃችንን አትለይኩትም ግን ?
www.facebook.com/HasabLight
6 - 0
የዕለታዊ ዜናዎችን ለመከታተል እንዲያስቾልዎ
ቻናላችንን ይከተሉ ! የደዎል ምልክቱንም ይጫኑ !
https://youtu.be/7M-jBbIfmGQ?si=8TsXW...
6 - 0
#Ethiopia
አስገራሚውና አስደናቂው ክስተት 🎫
Please 🙏 Subscribe 🔔 Telegram 📺 Channel
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
█▓▒▒░░░ለተጨማሪ +░░░▒▒▓█
youtube.com/@Hasab_Ethiopia
Telegram :- t.me/Hasabclick
Facebook :- www.facebook.com/HasabLight
TikTok :- www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8hqjDvG3tJ7&_r=1
Threads :-
www.threads.net/@hasabecinema
Twitter :-
x.com/HasabCreation?t=RENg4dmYrbZvLagAyAbiWQ&s=35
Instagram :-
instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=
፰ ታህሳስ ፳፻፲፮ እሁድ
| Dec. 17 2023 Sun.
4 - 0
ሩሲያ አሜሪካንን አስጠነቀቀች !
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ለተጨማሪ +
youtube.com/@Hasab_Ethiopia
Telegram :- t.me/Hasabclick
Facebook :- www.facebook.com/HasabLight
፳፩ ህዳር ፳፻፲፮ ዓርብ
| Dec. 1 2023 Fri.
6 - 0
ሀሳብ
EID AL ADHA
ሰኔ ፳፩ ፳፻፲፭ ማክሰኞ
🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ከኛ ቤተሰብ እስከ ያንቺለናንተ ኢድ ሙባረክ 🌙 🕋
እንኳን ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ሀሳብ
የተለየ ዕይታ !
Wikipedia
Eid al-Adha (Arabic: عيد الأضحى ʿĪd al-ʾAḍḥā [ˈʕiːd æl ˈʔɑdˤħæː], "Feast of the Sacrifice") or the Feast of Sacrifice is the second and the largest of the two main holidays celebrated in Islam (the other being Eid al-Fitr). It honours the willingness of Abraham (Ibrahim) to sacrifice one of his sons, either Ishmael (Ismail) or Isaac (Ishaq), as an act of obedience to God's command.
However, before Abraham could sacrifice his son in the name of God, and because of his willingness to do so, God provided him with a lamb to sacrifice in his son's place.
In commemoration of this intervention, animals are ritually sacrificed. Part of their meat is consumed by the family that offers the...
#ኢድሙባረክ #ኢድአልአድሀ #EidAlAdha #EidAlAdha2023 #EidAlAdhaMubarak
2 - 0
ሀሳብ
Hasab Books Store
"አብረን ልንሄድ የምንችለው ጉዞ በጣም አጭር ነው። "
⭐⭐⭐⭐⭐
#ጉዞው_በጣም_አጭር_ነው
አንዲት አዛውንት ሴት አውቶቡስ ውስጥ ተቀምጣ ሳለ፥ አንዲት ወጣት ሴት ከበድ ያለ ቦርሳ ይዛ ከአዛውንቷ አጠገብ ለመቀመጥ ስትሞክር በቦርሳዋ ሳታስበው ትመታታለች።
አሮጊቷ፥ ተገጭታ እንዴት ዝም እንዳለች ገርሟት፥ ወጣቷ በቦርሳዋ ስትመታት እንዴት እንዳላጎረመረመች ጠየቀቻት። አሮጊቷም በፈገግታ፡- “በሚቀጥለው ፌርማታ ስለምወርድ ከፊት ለፊቴ ያለው ጉዞ በጣም አጭር ስለሆነ፥ እርባና-ቢስ የሆነና ያላስፈላጊ ነገር መናገር አያስፈልግም። ምክንያቱም አብረን ልንሄድ የምንችለው ጉዞ በጣም አጭር ነው። " ነበር ያለቻት።
ሁላችንም የዚህ አለም ቆይታችን በጣም አጭር መሆኑን እያወቅን ልብ የሚሰብርና ተስፋ የሚያጨልም ስድብ፣ ክፋትን የሚያሳብቅ ክርክር፣ የማያልፍና የማይፋቅ ለከት የሌለው ቃል መናገር፥ አግባብነት የለውም።
የሆነ ሰው ልብህን ሰብሮት ያውቅ ይሆናል።ጉዞው በጣም አጭር ስለሆነ ይቅር በለው።
አንድ ሰው ከድቶህ፣ አታልሎህ ወይም አዋርዶህ ያውቅ ይሆናል። አትዘን! ጉዞው በጣም አጭር ነውና በደሉ እርሳለት።
ያለምክንያት ተሰድበህ ታውቅ ይሆናል። ምንም አይደል! እርሳው! 'ጉዞው በጣም አጭር ነው' ብለህ እለፈው።
በማንም ሰው አትዘን፤ አትከፋ፤ ቂም አትያዝ፤ አታኩርፍ። ይልቅ በይቅርታ እለፈው። ምክንያቱም አብረን ከዛ ሰው ጋር ልናደርገው የምንችለው ጉዞ፥ በጣም አጭር መሆኑን አስታውስ። የጉዞው ማቆሚያ መች እንደሆነ አይታወቅም።
በጥላቻ ፋንታ - ፍቅርን፤ ከስድብና በቀል ይልቅ - ይቅርታን፤ ከማዋረድ ይልቅ ክብርን ለሁሉም መስጠት ልመድ። ምክንያቱም አንተ ወይም ያኛው ሰውዬ አንዳችሁ በቀጣዪ ፌርማታ ቀድማችሁ ወራጅ ናችሁ።
አሁንም አስታውስ ከማንም ጋር በአብሮነት የምትሄደው ጉዞ በጣም አጭር ነው።
፳፻፲፭ መጋቢት ፯ ሐሙስ Hasab©Copyright
More ➕
All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗
YouTube 🔗
youtube.com/@HasabMultimedia
Facebook's 🔗
🔗
www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL
Instagram 🔗🔗
instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=
TikTok 🔗🔗
www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1
Telegram 🔗🔗 t.me/Hasabclick
#ዜና #News #Ethiopia #famine #ርሀብ #ሀሳብ #ኢትዮጵያ #world #American #China #Russian #European #African #Tanzania #Rwanda #CNN #BBC #press #aljezeera #DW #VOA #france24
5 - 0
ሀሳብ
Hasab & Triyopa Film Production
አቦል ጨዋታ
We make our dreams come true!
⭐⭐⭐⭐⭐
፳፻፲፭ መጋቢት ፯ ሐሙስ Hasab©Copyright
More ➕
All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗
YouTube 🔗
youtube.com/@HasabMultimedia
Facebook's 🔗
🔗
www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL
Instagram 🔗🔗
instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=
TikTok 🔗🔗
www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1
Telegram 🔗🔗 t.me/Hasabclick
#ዜና #News #Ethiopia #famine #ርሀብ #ሀሳብ #ኢትዮጵያ #world #American #China #Russian #European #African #Tanzania #Rwanda #CNN #BBC #press #aljezeera #DW #VOA #france24
4 - 0
ሀሳብ
ጎዝጉዝ
ክፍል ፩
Podcast Drama 🎭
ገና ከጅምሩ ያየ ይርዳው አለሜ መበሳጨት ይዟል ።
አልቅስ አልቅስ ቢለውም ወንድነቱን ማስጣት፡ፈሪ መሰኘት መሰለው።ጨነቀው።
ዶቃዋ ህፃኑ ጠፍታ ሰንብታለች በአካባቢው ምኒሻ ትወሰድ ጅብ ይብላት አላወቀም።ነገሩ አለየም።
......በሉ ስንቅ ይዘናል...
፳፻፲፭ ፴ የካቲት ሐሙስ Hasab©Copyright
More ➕
All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗
YouTube 🔗
youtube.com/@HasabMultimedia
Facebook's 🔗
🔗
www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL
Instagram 🔗🔗
instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=
TikTok 🔗🔗
www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1
Telegram 🔗🔗 t.me/Hasabclick
#ዜና #News #Ethiopia #famine #ርሀብ #ሀሳብ #ኢትዮጵያ #world #American #China #Russian #European #African #Tanzania #Rwanda #CNN #BBC #press #aljezeera #DW #VOA #france24 #Ethiopia #Rwanda #VOA #press #ርሀብ
5 - 0
ሀሳብ
ኢትዮጵያ በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ካለባቸው ሀገራት አንዷ መሆኗ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት ኤጀንሲ (ዩኒሴፍ) ገለጸ!
ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ በምግብ እጦት የሚሰቃዩ ነፍሰ ጡር እናቶች እና ልጃገረዶች ቁጥር በ25 በመቶ ጨምሯልም ነው ያለው ኤጀንሲው፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሶማሊያ እና አፍጋኒስታን ችግሩ የሚስተዋልባቸው ሀገራት ናቸው ተብሏል፡፡
ዩኒሴፍ በሪፖርቱ እንዳመላከተው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ1 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ እናቶችና ልጃገረዶች የተመጣጠነ ምግብ እጥረት አለባቸው።
፳፻፲፭ ፴ የካቲት ሐሙስ Hasab©Copyright
ለተጨማሪ መረጃዎች +
All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗
YouTube 🔗
youtube.com/@HasabMultimedia
Facebook's 🔗
🔗
www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL
Instagram 🔗🔗
instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=
TikTok 🔗🔗
www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1
Telegram 🔗🔗 t.me/Hasabclick
#ዜና #News #Ethiopia #famine #ርሀብ #ሀሳብ #ኢትዮጵያ #world #American #China #Russian #European #African #Tanzania #Rwanda #CNN #BBC #press #aljezeera #DW #VOA #france24 #VOA #Ethiopia #famine
4 - 0
Only short images remain as memories