in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
የኢህአፓው Master Mind፤የፍልስፍናው ሊቅ፤ የፖለቲካል አደረጃጀቱ መሃንዲስ አብዮተኛው https://youtu.be/8dYucwK60QA ተስፋዮ ደበሳይ በኢትዮጵያ አብዮታዊ ትግል ታሪክ ውስጥ ስሙ በጉልህ የሚነሳ ታላቅ ሰው ነው።
ለአላማ እና ለትግሉ የሞት ፅዋን እስከ መጎንጨት የዘለቀው ቆራጥነቱ ምን ይመስል ነበር ? ምን አይነትስ ብቃትና ማንነት ነበረው ?
በዛሬው ምሽት የትረካ ሰዓታችን ይህንን ታላቅ የፖለቲካ ሰው ልናነሳው ወደናል።
በርካታ ቁምነገሮችን ታተርፉበታላችሁና እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
112 - 4
https://youtu.be/s78ObWo6a4s
ከ88 ዓመታት በፊት በ1929 ዓ.ም የካቲት 12 ቀን በሀገራችን የተከሰተው ክስተት የማይዘነጋ ስለ ሀገር ፍቅር የተከፈለ የመስዋዕትነታችን ቀን ነው፡፡
ፋሺስቱ ጣልያን ዳግም ኢትዮጵያን ለመውረር ሲመጣ እምቢተኝነት ያሳዩት ኢትዮጵያውያን የአቡነ ጴጥሮስ መገደል ውስጥ ውስጡን እያብሰከሰካቸው፤ የራስ አበበ የአርበኛ ቡድን ወደ አዲስ አበባ እየተጠጋ ነው የመባሉ ዜና በብዛት እየተሰማ ባለበት ሰዓት የፋሺስቱ ሰው በላ ማርሻል ግራዚያኒ የኔፕልስ ልዕልት መወለዷን ምክኒያት በማድረግ የደስታ መግለጫ የሚሆን ዝግጅት በማሰብ በአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግቢ በዛኔው ቤተመንግስት ድሆች እንዲሰባሰቡ ጥሪ አደረገ፡፡
በዚህ ሹማምንቶች፤የሀይማኖት መሪዎችና መኳንንቶች በተገኙበት ዝግጅት ላይ ለእያንዳንዱ ደሀ ሁለት ሁለት ማርትሬዛ ብር ይሰጥ ነበር፡፡ ...
ሙሉ ትረካውን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይጠብቁን።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
140 - 0
የተመረጡ የአማርኛ መፅሀፍት ትረካዎች
ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ !
Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.