በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ፤
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን (ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ የአብነት ትምህርቶች፤ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ፤ ስበከቶችን ና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን መረጃዎች) የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ብቻ የምናቀርብበት ቻናል በመሆኑ ሳብስክራብ፤ ላይክ፤ ሼርና አስተያይተዎን በመስጠት ይከታተሉን ለቅንነተዎ እናመሰግናለን፡፡
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂ፡፡ አሜን አሜን አሜን