ገጸ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቲዩብ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ዶግማ ቀኖና እና ትዉፊት መሰረት የተለያዩ ስብከቶች መዝሙሮች ወረቦች ቅኔዎች ሐይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች የገዳማት ታሪኮች መንፈሳዊ የጉዞ ማስታዎሻዎች መንፈሳዊ ትረካዎች እንዲሁም መንፈሳዊ ድራማዎች ገድሎች እና የቤተክርስቲያን ታሪኮች ይቀርቡበታል ላይክ ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በገቢ አነስ ያሉ አበያተ ክርስቲያናትን እንርዳ