⛪️ in Diredawa Menber Berhan Holy Trinity Monastery | Wolude Berhan Sunday School ⛪️
The main purpose of this YouTube page is to make short documentaries of various hymns and sermons of the Ethiopian Orthodox Church in the area of Diredawa accessible to the Christian people all over the world.
Subscribe and press the bell to become a family.Thanks for coming.
Peace be with all of us
⛪️በድሬዳዋ መንበረ ብርሀን ቅድስት ሥላሴ ገዳም |ወሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት⛪️
የዚህ ዮትዩብ ገጽ ዋና አላማ በድሬዳዋ ና አካባቢው የሚገኙ የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ስርአት የጠበቁ የተለያዪ መዝሙሮችን ስብከቶችን አጫጭር ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀት በመላው አለም ላሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ ተደራሽ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ።
🙏🙏ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏