በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ!!! Welcom to Aseritu Awtar Tube, We provide copyright protection for all Ethiopian orthodox tewahdo church related contents for original content owner. እንኳን ወደ አሠርቱ ዐውታር በሰላም መጣችሁ መርጣችሁን ገፃችንን ልታዩ ስለወደዳችሁ እናመሰግናለን!
አሠርቱ ዐውታር ስርአተ ቤትክርስትያንን የጠበቁ በያሬዳዊ ዜማዎች የተቃኙ የንስሐ የምስጋና እና የቸብቸቦ መዝሙራት ትምህርታዊ የቪዲዮ እና የቀጥታ ስርጭቶችን ጆሮ ግቡ እና አይነ ግቡ በሆነ መልኩ በድረ-ገፅ እንዲደርሶ እንሰራለን:: መዝሙራቸውን ከእኛ ጋር ለመስራት ለወደዱ ዘማርያን ቤታችን ክፍት ነው:: ሃይማኖትን ጠብቀን ዓለማትን ለፈጠረ ለቅዱስ እግዚአብሔር በ"አሠርቱ ዐውታር" እንቀኛለን:: ስለ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ያለማቋረጥ እንዘምራለን:: የቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታትን ተጋድሎ እና ክብር በዝማሬዎቻችን እንዘክራለን በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር ስለሚማልዱ ቅዱሳን መላዕክትም ገናነትም እንዘምራለን:: ስለምንወዳት አንዲት እናት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ዘብ እንቆማለን:: ለመንፈሳዊ ስራዎች ሁሉን እናደርጋለን! አሜን!!!