በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦ/ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና የጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት የዩቲዩብ ቻናል ነው ።
በቻናሉም ትምህርተ ወንጌል ፣ መዝሙር ፣ ሥነ ጽሑፍ ፣ ክብረ በዓላት እና የተለያዩ ወቅቱን የጠበቁ መርሓ ግብራት የምናቀርብ ሲሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን ።
ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰ/ት/ቤት
ፌስቡክ
ቴሌግራም t.me/tjss12
ኢንስታግራም www.instagram.com/reel/Ck_IioZDGZN/?igshid=MDJmNzV…
ቲክቶክ vm.tiktok.com/ZMFaj1yGC/