🌕------- እንኳን ወደ የማኅተብ ሚዲያ መንፈሳዊ ቻናል በሰላም መጣችሁ ------🌕
ይህ መንፈሳዊ ቻናል
❇️❇️❇️ ምሳሌ 10 (Proverbs) ❇️❇️❇️
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
የሚለዉን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል መሰረት በማድረግ በወራት ውስጥ በየዕለቱ
የሚከበሩ የቅዱሳን መታሰቢያ በዓላቶችን ሁልጊዜ ትምህርቶችን ዜማዎችን ገድላቸውን ድርሳን እና ስንክሳር የምናደምጥበት መንፈሳዊ ቻናል ነው።
ትልቅ ትምህርት የምናስተላልፍበት ቻናል ስለሆነ ሁላችሁም ወደዚህ ቻናል በመምጣት ባሉበት ሆነው ይማሩ
🌕 --------- Welcome to Mahteb Media Spiritual channel -------- 🌕
This spiritual channel is based,
❇️❇️❇️ Proverbs 10 (KJV) - ምሳሌ ❇️❇️❇️
7: The memory of the just is blessed: but the name of the wicked shall rot.
10: He that winketh with the eye causeth sorrow: but a prating fool shall fall.
It is a channel where we transmit great education, you all come to this channel and learn from where you are
🟥 Like
🟥 Share
🟥 Subscribe