እንኳን ውደ ቲጂ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ
ቻናሉ ሁለገብ የሆነ ስራዎችን ይዳስሳል፡፡ በዋናነት ፈጣና ታማኒነት ያላቻውን መረጃዎች በማድረስ ቁምነገርን ከሳቅ ጋር በመዋዛት ያቀርባል ያስተምራል ያዝናናል እንዲሁም ከተቸገሩት ጎን በመቆም ፍትህ እንዲሰፍን ለማድረግ ይጥራል መረዳዳትን ባህል ያደርጋል፡፡ስለሆነም ውድ ቤተሰቦቸ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ አብራሁችሁኝ ስለሆናችሁ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁWelcome to the TG YouTube channel
The channel explores a wide range of activities. Mainly by delivering fast and reliable information, he presents seriousness with laughter, educates, entertains and tries to make justice prevail by standing on the side of the needy and makes a culture of helping each other.
Thank you very much for being with me