in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
ልጠብቅህ አደል
ለእኔም ቀን ታመጣለህ ? የልቤን መሻት ትፈፅምልኛለህ
ልጠብቅክ አይደል ? የዉስጤን ሰላም ትመልስልኛለህ
ካሰብኩበትም ታደርሰኛለህ ? የምወደዉን ሒወት ትሰጠኛለህ ?የእዉነት ልጠብቅህ ? የተባረከ ሒወት ትሰጠኛለህ የንስሐንስ ዕድሜ ትጨምርልኛለህ ? ልጠብቅህ ያንተን መንገድ የምከተል የምትወዳት ልጅህ እድሆን ታበረታኛለህ ?ከጠፋዉበት ቤትህ እድመለስ ትረዳኛለህ ? ትመልሰኛለህ ልጠብቅክ አዉቃለዉ በኔ ላይ ቀን አለህ አምናለዉ
እ ጠ ብ ቅ ሀ ለ ዉ
0 - 0
Subscribe