Channel Avatar

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ @UC8ce-euP1bJK3cf51JaXnYA@youtube.com

43K subscribers - no pronouns :c

ይህን ቻናል #Subscribe በማድረግ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮዎችን ስብከ


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 3 days ago

ለባሕር ዳር እና አከባቢው ሕዝበ ክርስቲያን ታላቅ ጉባኤ በባሕርዳር ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል ።
ከየካቲት 14_16/2016 ዓ/ም

80 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 week ago

እንኳን ለጾመ ነነዌ
አደረሳችሁ

87 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 month ago

ቃና ዘገሊላ
እንኳን አደረሳችሁ

202 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 month ago

#ከተራ
እንኳን ለከተራ በአል
አደረሳችሁ አደረሠን።

46 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 month ago

ጥር ፮ ግዝረተ ክርስቶስ

ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ንዑሳን በዓላት አንዱና የመጀመሪው ነው፤ ግዝረተ ክርስቶስ ይባላል።

ሉቃ 1 ፡ 21 “ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ። እመቤታችን ወደ ግዘረት ቤት ወሰደችው፤ ገራዡ ምላጩን ይዞ ቀረበ ነገር ግን ምላጩ እጁ ላይ ሳላ ውሃ ሆኖ ፈሰሰ፤ ጌታችንም በተአምራት የተገረዘ ሆኖ ተገኘ ይላል፤ ምነዋ ቢባል ጌታችን ደሙ የሚፈሰው ስጋውም የሚቆረሰው አንዴ በእለተ ዐረብ ብቻ ስለሆነ ነው፡፡

ጌታችን የሰውን ስርዓት ሁሉ ጠብቋል፤ እራሱ እንደተናገረው እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም። ማቴ 5 ፡ 17 አምላክ ነኝና እለቱን ተጸንሼ እለቱን ልወለድ አላለም 9 ወር ከ 5 ቀን ቆይቶ ተወለደ እንጂ እንደ ህጻናትም ዋይ ዋይ እያለም አለቀሰ፤ ደግሞም ይኸው በዛሬዋ ዕለትም ተገረዘ፤ የሚገርም ነው፡፡

መገረዝ ወይም አለመገረዝ ምንም አይጠቅምም ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው፤ ግዝረት የጥምቀት ምሳሌ ነበር በአማናዊው ጥምቀት ተተክቷል፡፡ እርሱ: የጥበበኞች ፈጣሪ ሲሆን ፊደል ሊቆጥር ወደ ቄስ ትምህርት ቤት የኔታ መምህሩ ጋር ሄዷል፤ መምህሩ አሌፍ በል አለው ጌታም አሌፍ አለ፤ አሌፍ ማለት የዕብራይስጥ ሆሄ ነው እኛ ሀ ሁ ሂ ሃ … እንደምንለው እነሱ ደግሞ አሌፍ ፣ቤት፣ ጋሜል ፣ዳሌጥ፣ ሄ ፣ዋው ፣ዛይ … ይላሉ፤ እናም ፊደል መቁጠር ጀመረ አሌፍ በል አለው አሌፍ አለ ቤት በል አለው መጀመሪያ የአሌፍን ትርጉም ንገረኝ እንጂ አለው መምህሩ ተናዶ እኔ የምልህን ዝም ብለክ በል አለው ጌታችንም መልሶ የአሌፍን ትርጉም ሳላውቅ ዘልዬ ቤት አልልም አለው

ሂድ ወላጅ ይዘህ ና አለው እመቤታችንን ይዞ ሄደ እኔ ልጅሽን ማስተማር አልችልም ይዘሽልኝ ሂጂ አላት።

መምህሩ የአሌፍን ትርጉም ስለማያውቀው ነው፤ ሀ፦ ማለት ሀልዎተ እግዚብሔር መሆኑን ስንቶች መምህራኖች ነግረውን ይሆን ለዚያም ነው እኮ ሀሌታዋ "ሀ" የምንለው አጋ-ጣሚ ሆኖ ዛሬ የታላቁ አባት የኖህ እረፍቱ ነው፤ ሐመሩ "ሐ" የምንለው ስያሜውን ያገኘው ከዚሁ ከኖህ መርከብ ነው፤ ሐመር ማለት መርከብ ማለትም አይደል፡ ይህም የእመቤታችን አንድም የቤተክርስቲያን ምሳሌ ነው፤ ጎበዝ መምህራን ፊደል ሲያስቆጥሩ ትርጉሙን ጭምር እየተናገሩ ታሪኩን እያነሱ እያወሱ ያስተምሩ ነበር፤ ያ መምህር ግን ትርጉሙን አያውቅም ነበርና ጌታን ወላጅ አምጣ አለው፤ ልጅሽን ማስተማር አልችልም ከአቅሜ በላይ ነው አለ፤ ሰፊ ታሪኩ ታምረ ኢየሱስ ላይ ይገኛል፡፡

ሌላው በዛሬዋ ቀን ቴስቢያዊው ነብዩ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ወደ ብሔረ ሕያዋን የተወሰደበት ቀን ነው፤ የዚህ ነቢይ ልደቱ ታህሳስ 1 ቀን ነው፤ አዲስ አበባ እንጦጦ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ታቦተ ህጉ አለ በደማቁ ተከብሮ ይውላል፤ ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን፡፡
@ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

173 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 month ago

እንዲህም አይነት ሕይወት አለ⁈
https://youtu.be/8X5E-7kkV_4?si=MMUkB...

5 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 month ago

ቅኔ እንዲህ ይቀኛል?

https://youtu.be/m0B0wKTufOo?si=2Ooe-...

11 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 1 month ago

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

253 - 1

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 2 months ago

መስቀል ኃይላችን ነው

55 - 0

Woybila Media ወይብላ ሚዲያ
Posted 2 months ago

ቅድስት አርሴማ

እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ

የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከትዋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን

210 - 3