Hi, my name is Bettwa and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian 🇪🇹 and other dishes three times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ቤቷ እባላለሁ። በሳምንት ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!