አራራይ ሚዲያ ለሰው ልጅ የሚጠቅሙ፣ እሴትን የሚጠብቁ፣ መንፈሳዊነትን የሚያጎለብቱ፣ ማኅበራዊ ትስስርን የሚያጠነክሩ ትምህርታዊ፣ ወቅታዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሚዲያ ነው። ዓላማችን የምናውቀውን መናገር ያየነውን መመሥከር እንጂ አንዱን ክበን ሌላውን አንከባለን የቡድን ደጋፊ ለመሆን አይደለም። ሚዲያችን ውግንናው ለሕዝብ ብቻ ሲሆን፣ ከማንኛውም ዓይነት የፖለቲካ ርእዮተ ዓለም ተሳትፎ የለውም።
ሚዲያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱን አደራ እያልን፤ በፕሮግራሞቻችን ዙሪያ ለምትሰጡን አስተያየት ወዲያውኑ ምላሽ ለመስጠት የተዘጋጀን መሆናችንን እንገልጻለን።