Channel Avatar

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media @UC3GIUote7YC2q0C7iEPpEmw@youtube.com

2K subscribers - no pronouns :c

እንኳን ወደ ኮሮጆ ሚዲያ መጣችሁ በዚህ ቻናል የስኬታማ ሰዎች የህይወት ታሪክ ፣ አስገራሚ እዉነ


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media
Posted 3 months ago

RIP ባቡጄ 😭

4 - 0

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media
Posted 4 months ago

ሰላም ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች ከ youtube ከጠፋው ብዙ ወራቶች ተቆጥረዋል እናም የጠፋሁት ብዙ የጎደሉብኝ ነገሮች ነበሩ እነሱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነበር በከፊል ተሳክክተዋል እናም በቅርብ ቀን በአዲስ አቀራረብ እመጣለሁ ።

0 - 0

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media
Posted 7 months ago

ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች አዲሱን የቺስታው Podcast የተሰኘውን ፕሮግሮግራም ይዘንላቺሁ ልንመጣ ነው እናም በዚህ ፕሮግራም ትክክለኛ የኢትዮጲያውያን አኗኗር እና የተደበቀውን ህይወት መሰረት ያደረጉ ነጥቦችን አንድ በአንድ እናሳያቺኋለን ።

4 - 0

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media
Posted 1 year ago

በቀጣይ መስከረም 12 / 2017 ማንያዘዋል እንግዳ አድርጎ ያቀርበኛል 🤗 Low of attraction 🙏🙏🙏 ‪@manyazewaleshetu‬

7 - 2

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media
Posted 1 year ago

የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቺሁ ።

3 - 0

ኮሮጆ ሚዲያ - Korojo Media
Posted 1 year ago

ውድ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሰሞን በጥሩ ስራ እመጣለሁ የጠፋሁት Life ቲንሽ ከብዶኝ ነው ከች እላለሁ ይመቻቺሁ ምንም ነገር ከዚህ በኋላ ከመሳቅ አያግደንም ምክኒያቱም ; ምክኒያቱ ምን ያረግልናል በቃ ዝም ብለን እንሳቅ 😂😂😂

8 - 2