in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c
በዚህ ቻናል ስለ ብዙ ነገር እንማማራለን። ዛሬ የመጣሁት ቀጣይ ይህ ቻናል ምን ላይ ትኩረት አድርጎ ይስራ የሚለውን ከእናንተው ለማወቅ ነው። ምን ላይ ትኩረት አድርጌ ልስራ?
7 - 0
@nitsuhtibeb ሰላም ቤተሰብ ንጹሕ ጥበብ አዲስ የቤተሰብነት ፓኬጆችን አዘጋጅቷል። በተለይ ኮከብ ቆጠራን በተመለከተ ያገኘው ሰው እየተነሳ እያየ ከሚገለፍጥ የሚፈልጉ ብቻ እንዲያዩት በማሰብ አዳዲስና ግልጽ የህኦኑ ኮከብ ቆጠራን በቀላሉ የሚያስረዱ ቪዲዮዎችን እያዘጋጀሁ ስለሆነ ቤተሰብ በመሆን እንድታዩ ስል ጋብዣቹሃለሁ።
8 - 2
ውድ ቤተሰቦች እንደምን አላቹኽ ዛሬ አንድ ሥራ ልሰጣችኹ ወደድኹ።
እሱም ይህን የጥበብ ቻናል ሸር ማድረግ ነው። እናም ይህን ቻናል የምትወዱ ኹሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችኹ ሸር ታደርጉ ዘንድ በትሕትና እጠይቃለኹ።
13 - 5
እሁድ ዕለት የታላቁን ንጉስ የአጼ ቴዎድሮስን ኮከብ የሚያሰላ ቪድዮ በግምጃ ቤታችን ይቀርብልዎታል እንዳያመልጥዎ።
https://youtu.be/af02eDegJ6E
1 - 6
ኮከብ እንዴት እንደሚቆጠር ማወቅ ይፈልጋሉ?
የእርስዎ ኮከብ ምን ይባል ይሆን?
ወደፊትዎን እና ራስዎን እወቁ።
እኔ ማን ነኝ በሚል ጥያቄ ውስጥ ላላቹህ ሁሉ ታላቅ የምስራች ነው።
2 - 0
Nitsuh tibeb is pure wisdom in English version. It means I'll deliver for you selected knowledge from traditional and modern.
1. Traditional one is about Astrology
2 . The modern is about designing and building websites.
Be with me and will get mote.