Channel Avatar

ድብቅ ገመናችን @UC1bY6YLM6hU4i89NT76Cr7g@youtube.com

7.3K subscribers - no pronouns :c

More from this channel (soon)


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

የሉቃስ ወንጌል 2
11፤ዛሬ፡በዳዊት፡ከተማ፡መድኀኒት፡ርሱም፡ክርስቶስ፡ጌታ፡የኾነ፡ተወልዶላችዃልና።
12፤ይህም፡ምልክት፡ይኾንላችዃል፤ሕፃን፡ተጠቅሎ፟፡በግርግምም፡ተኝቶ፡ታገኛላችኹ።
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በአል

39 - 2

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

ሳንታ ክሎስ እና የጽድ ዛፍ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ
ልደት በአል ላይ ምን አገናኘው? ወዳጆቼ እሲቲ እናስተውል እስከመቼ እንታለላለን እስከመቼ ሳይገባን የጽድ ዛፍ (Christmas tree ) በቤታችን ውስጥ እናስቀምጣለን ከምኑ ጋር አገናኝታችሁ እስቲ ጠይቁ እራሳችሁን ለምንድነው ቤታችን ውስጥ የምናደርገው ብላችሁ ጠይቁ እራሳችሁን? አያችሁ የዛን ለት እውነታውን ትፈልጋላችሁ. የሉቃስ ወንጌል ም2 ቁ 7-16 ያለውን አንብቡ ስለውልደቱ ይነግራችኋል። የኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ዛፍ ውስጥ ጽድ ውስጥ አይደለም የተወለደው በበረት ውስጥ ነው. ጥንታዊ ሮማውያን አውሮፓውያን የጣኦት አምላካቸው የሚያደርጉትን ስርዓት ዛሬ ከክርስትና በአል ጋር ቀላቅለውት የሚያከብሩትን ስርአት እኛ ደግሞ የፈረንጆች ናፋቂ ስለሆንን እነሱን እንከተላለን ሳይገባን.እህት ወንድሞቼ የተዋህዶ ልጆች አስቡበት በደንብ የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ገና ቀናቶች ሳምንታት ስለሚቀሩት አስቡበት ከማድረጋችሁ በፊት ጠይቁ የሐይማኖት አባቶችን ምንድነው ተብላችሁ?https://youtu.be/WiF6jLD_hgU

26 - 3

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔ ዓለም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ሐገራችንን ከገባችበት ከዚህ መከራ ጦርነት ሞት መሰደድ እልቂት ይሰውረን.
ቸር ነገር ያሰማን ለሐገራችን ሰላም ይሁን
መልካም ቀን...!

64 - 4

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በአል አደረሳችሁ. መልካም ቀን ይሁንላችሁ

62 - 4

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የብልጽግና ዘመን እንዲሁም ዘረኝነት ጥላቻ ጠፍቶ እንደቀድሞው እንደድሮዋችን
እንደ ጥንቱ ያድርገን 🙏 በሀገር ውስጥ በውጪም ላላችሁ 🌼🌼🌼01/01/2013

11 - 2

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

እንኳን ለጳጉሜ ፫ የመለአኩ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።

37 - 0

ድብቅ ገመናችን
Posted 4 years ago

የይቅርታ የምህረት የሰላም ዘመን ይሁንልን.....

14 - 2