High Definition Standard Definition Theater
Video id : -puj2qFMZOU
ImmersiveAmbientModecolor: #cfbfb2 (color 2)
Video Format : (720p) openh264 ( https://github.com/cisco/openh264) mp4a.40.2 | 44100Hz
Audio Format: ALAC lossless (https://github.com/macosforge/alac)
PokeEncryptID: 1f3963584633e39c08c33d810c802ade361c9f8d588f6dad17eb5d2c5d7c2c6d7905785e87d13b6a49d9ec43ff8af034
Proxy : cal1.iv.ggtyler.dev - refresh the page to change the proxy location
Date : 1734007587109 - unknown on Apple WebKit
Mystery text : LXB1ajJxRk1aT1UgaSAgbG92ICB1IGNhbDEuaXYuZ2d0eWxlci5kZXY=
143 : true
ሻማ ቡሬ Shama Bure#Shorts
 High Quality Audio
1,619 Views • Sep 22, 2023 • Click to toggle off description
Metadata And Engagement

Views : 1,619
Genre: Music
License: Standard YouTube License
Uploaded At Sep 22, 2023 ^^


warning: returnyoutubedislikes may not be accurate, this is just an estiment ehe :3
Rating : 5 (0/302 LTDR)

100.00% of the users lieked the video!!
0.00% of the users dislieked the video!!
User score: 100.00- Masterpiece Video

RYD date created : 2023-09-23T20:01:03.853191Z
See in json
Connections
Nyo connections found on the description ;_; report an issue lol

86 Comments

Top Comments of this video!! :3

@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ

1 year ago

የፍቅር አንባሳደር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ምን አይነት ምርጥ ቤተሰብ ነዉ አንተን ወልደዉ በፍቅር ያሳጉ ❤❤❤❤

15 |

@מסיטאריק

1 year ago

እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥክ የቁርጥ ቀን ልጅ ❤❤❤

11 |

@hailshwube5192

1 year ago

ጥንቅቅ ያልከው ኢትዮጵያዊ የሁልችንም እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ዕድሜ ጨማምሮ ይስጥልን የኛ አንበሳ።

2 |

@rahmaalewi8209

1 year ago

ቤተሰቦችህ ምንኛ የታደሉ ሰው በጠፋበት ሰው አድርገው ያሳደጉህ ጀግና የጀግና ልጅ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🤲🤲

4 |

@sweetbk8204

1 year ago

bro you are pure Ethiopian ambesa berta
we love you bro
shama bure

4 |

@elsatwealde9051

1 year ago

ዘፈን ብዙ አላዳምጥም አቡሽን ግን በጣም ነው የምወደው

6 |

@HuluAmen-lk3dm

1 year ago

ውድና ጀግና ኢትዮጵያዊ ስነምግባርን የተጎናፀፍክ ነህ ወንድሜ አቡሼ ፈጣሪ ካሰብከው በላይ የምትሻውን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ።

5 |

@Wello1345

1 year ago

አንተኮ ትለያለክ ፣ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

2 |

@bethelehem4989

1 year ago

ድሮም ድሮ ነው አዲሱ ግን ይለያል አቦ ተባረክልን ወንድማችን 👍

1 |

@emebetasafa9761

1 year ago

ምጥር ኢትዮጵያዊ አቡሼ አጫጫካቸው እኮ ምርጥ ስራ ነው

2 |

@akelem9149

1 year ago

love with respect💕

1 |

@Tina-ty8ij

1 year ago

You are the best!!!

1 |

@yesharegmamo8436

1 year ago

አቡሽዬ በእዉነት የኢትዮጵያ አምላክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጵያን እደወደድካት እሷም ሞቷ ትወድሀለች ጀግናችን በርታ

1 |

@abby8509

3 months ago

ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤ የፍቅር ሰው

|

@ጋዲሳ

1 year ago

ምርጥ ሰዉ

1 |

@milkiasmitikumilkiasmitikujanj

1 year ago

You are agreat person 🙏🙏

1 |

@Fiker123

1 year ago

ምርጡ እና ድንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ አቡሽዬ we Love you 💚💛

|

@ኑሀሚን

1 year ago

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ

1 |

@HTVHabtetv

1 year ago

ያገር ሰው ፍቅር አቡሽ ዘለቀ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤😂

|

@eliasabebe8687

1 year ago

ሻማ ቡሬ ሻማ ቡሬ ሻማ ቡሬ ሻማ ቡሬ(x 4)
እንደ አቡሽ ጥሩ ልብ ያለውን አብዛልን ለሀገሬ(x2)
This is my lyrics.We are love you brother!

|

Go To Top