መሰረታዊ ትምህርት ቢሆን የሞሻለው. . . Education
14 videos • 161 views • by Idea Exchange ትምህርታችን አዋቂ እያረገን ስለመሆኑ ጥርጣሬዬ በዛ። ሁሉም በሃገር ደረጃ ቢያንስ መለያ እንዳለው ሁሉ ይህንኑ ልዩነት በትምህርት መግለጥ እንዳለበት ይሰማኛል። አንድነት ወይም ተመሳሳይ እውቀትና ሃሳብ መያዝ ለሰላማዊ አኗኗር መሰረት ቢሆንም መለያየት የበለጠ ይሆናል የሚል እምነት ስላለኝ ሰው ሁሉ የሃገሩን ትምህርት እንዲማር እሻለሁ። ይህንን ነው ከሌሎች ሃገራት ተሞክሮ ጋር እያዋሃድኩ ማቅረብ የፈለግኩት። መሰል ወይም ተቃራኒ ሃሳብ ካላችሁ በኮሜንት ከማስቀመጥ አልፋችሁ ሃሳባችሁን በፒላትፎርሙ ማጋራት ትችላላችሁ።