የማያረጅ ግን ባልዘመነ መነጽር መፍትሄ የሚፈለግለት= ጤና!

34 videos • 241 views • by Idea Exchange ጤና የሁላችን የከበረ ሃብት፥ የአምላካችን ሌላኛው ውዱ ስጦታችን ነው። ማናችንም ልናጣው አንወድም፤ ቢሆን እንኳ ልክ አይሆንም። ዕንቁነቱን የምንረዳው መስቷጓጎል ሲጀምር ነው። ዚህ ሊስት የጤናን መታወክ ባጭሩ ገልጸን ህክምናውን ጠቁመናል። ይጠቀሙበት