ኤዶም ቲዩብ |Edom Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶች ፣መዝሙራት ፣ምክረ አበዉ ፣ብሒለ አበዉ ፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ሃይማኖታዊ ጥቅሶች እና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነዉ። ማንኛውም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመርያ መዳረሻዎን ኤዶም ቲዩብ |Edom Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት ፣ሥርዓት ፣ትዉፊት እና ታሪክ መማሪያና ማስተማርያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐዉደ ምህረት እንኳን ደህና መጡ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Edom Tube | Edom Tube is a platform for Orthodox video lessons, hymns, sermons, Bibles, current church information, religious verses and sayings, and educational live broadcasts. If you are looking for anything related to Orthodox Tewahedo, you should use Edom Tube as your first destination. Welcome to the internet world where learning and teaching about our church's faith, order, tradition and history is a must. Become a family by subscribing!