ሰላም የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥም ሆነ በሀገር ውጭ ያላችሁ የሰው ዘሮች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ልብ መልካም መስራት ከፈጣሪያችን የተበረከተልንወይንም ፈጣሪ ያስተማረን የአምላካችን ስጦታ ነው በመሆኑም ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ስለዚህ እኔም መልካም እሆን የዩትዩፕ ቻናሌን ወይንም ሀዋ ወረባቦ ቻናልን እየገባችሁ አበረታቱኝ በዚህ ቻናል አስቂኝ ቁም ነገሮች ግጥሞች እንዲሁም ፕራንኮች ሰርፕራይዞችና በኑሮአቸው ዝቅተኛ ደረጃ ያሉ የተለያዩ ግለሰቦችን ያግዛል ይህን ለማድረግ እገዛቹ ያስፈልገኜልና ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እንዲሁም ቪዲወ ፈጥኖ እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክትን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!!!!
I am Hawa Hawa worebabo tube is my channalin in these channel we want do a lot of works example phoem serprize prank jokes helping people as well as different culturesso you must subscribe like and share my channel and becomes family with me::