እንኳን ወደ HASMEOONS በሰላም መጡ!
በዚህ ቻናል ማህበራዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ቀልዶች በአኒሜሽን ተቀናብረው ያገኛሉ
ልብ ይበሉ!
በዚህ ቻናል የሚገኙ አኒሜሽን ቪዲዮዎች ከማዝናናት ባለፈ የማንኛውንም ግለሰብ ስብዕና ዘር ሀይማኖት ወይም አመለካከት የመንቀፍም ሆነ የመደገፍ አላማ የለውም!
ስራችንን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
እናመሰግናለን!
Welcome to hasmeoons YouTube channel
You find different animated satire comedy videos focused on social and political issues in Ethiopia
This channel doesn't have an intention to hurt anyone's personality, race, religion or Veteran Status. Just imagine and have fun!
If you like the content on this channel you can be a family by subscribing our channel
Thank you for visiting us!