ይሁን ለበጎ ነዉ አንድነትን ብቻ እንስበክ አንከፋፈል አስተማሪ ቪዶዎችን እንጫን አንሽቃብጥ ብር ማለት ጤዛ ነዉ ጥዋት ታይቶ ከሰዓት የለም እና ህሌናችንን ለገዘብ አናሳምነዉ ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ልጄ እወድሃለሁ 💚💛💓