በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!!!
In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, One God, Amen.
እንኳን ወደ መቋሚያ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ | Mequamiya Media ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ መዝሙሮች እና ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ የሚቀርብበት ዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡
Welcome to Mequamiya Media
This is the official channel of Mequamiya Media. This channel provides Ethiopian Orthodox Tewahdo prayers, preaching’s and gospel music for Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Believers.